መብራት ቢጠፋም የሚያስጠቅመን Battery ያለው SiM የሚቀበል ከፍተኛ የምስል ጥራት ያለው እጅግ ዘመናዊ ካሜራ HD Smart Camera protect what Matters day or Night በ ስራ ቦታ ሆነው የልጆትንና የቤትዎን ውሎ ቀጥታ መከታተል የሚችሉበት 360 degree የሚዞር security camera ለቤት፣ለቢሮ፣ለሱቅ ለድርጅት መቆጣጠር የፈለጉትን እንቅስቃሴ በዘመናዊ መልኩ ፈታ ዘና ብለው ካሉበት ቦታ የሚቆጣጠሩበት ሚሞሪ ካርድ የሚቀበል የካሜራ lens ወደፈለጉበት አቅጣጫ 360degree እያዝዋዝዋሩ ማየት ይችላሉ በምሽት አጥርቶ እንዲያሣይ አድርጓ የተሰራ(smart night vision camera) የትም ሆነው መልክት ማስተላለፍ የሚችሉበት(የሚነጋገሩበት) የራሱማይክ እና እስፒከር ያለው(2way audio) እንቅስቃሴ በሚኖርበት ጊዜ ካሜራው እንቅስቃሴ ወደ አለበት አቅጣጫ ተከትሎ እራሱ የሚዞር እንቅስቃስ ባለበት ሠአት ወደ ስልኮ መልክት ይልካል እንዲሁም ያየውን ነገር በvideo ወደ ስልኮ ይልካል በአጠቃላይ በጣም ቀላልና ምቹ Radical security camera solutions ያሉበት ማምጣት እንችላለን፧
V 380 HD Smart Camera
Listed 2 hours ago