በጣም ኳሊቲ ከሆነ ማቴሪያል የተሰራ ቅንጡ የከተማ ጋሪ ከልጃቹ ጋር ጊቢ ውስጥ ወይም ደሞ በአካባቢያቹ ወክ ለማድረግ ተመራጭ እቃ የራሱ መጫወቻ ያለዉ (የሚገጠም የሚነሳ) ወደኋላ መተኛት የሚችል እጁን በማዟዟር ወደፊትም ወደ ኋላም የሚገፋ የፀሀይ መከላከያ የተበጀለት በቀላሉ የሚታጠፍ የሚዘረጋ ቦታ የማይዝ ከስሩ እቃ ማሰቀመጫ ያለዉ ጠንካራ እና ትላልቅ ጎማ ያለዉ እንዳይንቀሳቀስ ከተፈለገ lock unlock ማድረግ ይቻላል
Baby Stroller
Listed 1 hour ago