09 11 SIM card ethio telecom ዋጋው ከ 091190 በላይ ለሚፈልጉ ነው ከ በታች እደ ቁጥሩ ዋጋው ይጨምራል National ID ያስፈልጋል ቀጥታ ethio telecom በመሄድ በህጋዊ ስም ዝውውር ያርጋሉ ፎቶ መነሳት ስለሚያስፈልግ ሲሙን የሚገዛ ሰው በአካል መምጣት አለበት ( ለሌላ ሰው በውክልና አይሸጥም) የሚሸጥ ካለም ከመጨረሻው አንድ ቁጥር ቀንሰው ያሳውቁን ገዢ ጋር እናገናኛለን 0911 ለምን ተፈለገ / በ ዋጋ ተወደደ? በንግድ ለተሰማሩ ጥሩ ገፀታ ይገነባል ያሉ ቁጥሮች ቀደምት ነጋዴዎች እና አቅም ያላቸው ናቸው ተብሎ ይታመናል ዋጋቸውም ጫን ያለ ነው
SIM Card 0911
Listed 2 hours ago