Brand high chair ጥራቱ እጅግ አስተማማኝ ምቾቱ ጥርጣሬ የሌለው የልጆ መመገቢያ ምቹ ወንበር መተኛት የሚችል ቀን ላይ ልጆች እዛው ላይ መተኛት ይችላሉ ማጠር መርዘም የሚችል ጠንካራ እና ምቹ መመገቢያ ማንቀሳቀስ እንዲቻል ጎማ የተገመለት ለህጻናት በሚመች ሁኔታ ከፊቱ ሳህን ማስቀመጫ ያለው መቀመጫው ለስላሳው ለልጆች ምቹ የሆነ ሲቀመጡ ደህንነታቸው የተጠበቀ እንዲሆን ቀበቶ ያለው ልጆች እራሳቸውን ችለው የመመገብን ጥሩ ባህሪ የሚያዳብሩበት ለማጽዳት አመቺ እንዲሆን ተደርኸጎ የተሰራ ከ6 ወር ጀምሮ ጥቅም ላይ ሊውል የሚችል በቀላሉ ተጣጥፎ መቀመጥ የሚችል
Feeding High Chair
Listed 1 week ago