Made in USA ኦሪጅናል የኮልማን (Coleman) አይስ ቦክስ - ለሽርሽር እና ለጉዞ! ለቤተሰብ መዝናኛ፣ ለጉዞ ወይም ለንግድ ስራዎ የሚሆን ጥራት ያለው አይስ ቦክስ ይፈልጋሉ? ኦሪጅናል Coleman አይስ ቦክሶችን በፈለጉት ቀለም (ቀይ እና ሰማያዊ) ይዘንላችሁ መጥተናል። የእቃው ልዩ ባህሪያት: ከፍተኛ ጥንካሬ፣ ቅዝቃዜ የመጠበቅ ብቃት፣ ሰፊ የመያዝ አቅም (እስከ 36 ጣሳ ወይም 28 ሊትር)፣ ለአያያዝ ምቹ። ያሉበት ቦታ ድረስ በፍጥነት እናደርሳለን! (Delivery available)
Coleman Ice Box
Listed 1 month ago