About this Offer
High Efficiency: በእጅ ከመታለብ 3 እጥፍ ይፈጥናል። ጊዜዎን እና ጉልበትዎን ይቆጥባል። Hygienic: ወተቱ ሳይበከል በቀጥታ ከላሟ ጡት ወደ ባልዲው ይገባል። Stainless Steel Bucket: ዝገት የማያመጣ እና ለማጽዳት ቀላል የሆነ ከማይዝግ ብረት የተሰራ ባልዲ። Portable Design: በጎማ የታገዘ በመሆኑ በቀላሉ ከቦታ ቦታ ይንቀሳቀሳል። Animal Friendly: የላሟን ጡት ሳይጎዳ እና ሳያቆስል በተፈጥሯዊ መንገድ ይልባል። Condition: በምስሉ ላይ እንደሚታየው በጥሩ ሁኔታ ላይ የሚገኝ (Excellent Condition)።
Portable Milking Machine ማለቢያ ማሽን
Portable Milking Machine
Listed 1 hour ago
Product Specifications