Product Nameየኩኪስ እና የተለያዩ ነገሮች ማቅረቢያ
Product Titleየኩኪስ እና የተለያዩ ነገሮች ማቅረቢያ (ከእንጨት የተሰራ፣ ባለ 4 ክፍልፋይ፣ ከመስታወት ክዳን ጋር)
CategoryHome Furniture Garden
Tagsserving tray, cookie server, food platter, wooden, partitioned, glass lid, round, square, injera, bread, kolo, dates
Brand
Conditionnew
Descriptionይህ የሚያምር ማቅረቢያ ከጥራት ካለው ጣውላ የተሰራ ነው። ዉስጡ 4 ክፍልፋዮች ያሉት ሲሆን ለኩኪስ፣ ለቆሎ፣ ለቴምር እና ለመሳሰሉት ምግቦች ተመራጭ ነው። የራሱ የሆነ የመስተዋት ክዳን ያለው ሲሆን ክብና አራት ማዕዘን ቅርፅ ባላቸው ዲዛይኖች ቀርቧል። የክብ ቅርፁ ክፍልፋይ ለብቻው የሚወጣ ሲሆን ለእንጀራ ወይም ለዳቦ ማቅረቢያም ሊያገለግል ይችላል።