ይህ በኤሌትሪክ የሚሰራ ምጣድ ለፈጢራ፣ ለቂጣ፣ ለአምባሻና ለተለያዩ ነገሮች መጋገሪያነት የሚያገለግል ሲሆን በተጨማሪም ቡና ለመቁላት የሚመች ነው። በአነስተኛ የኤሌትሪክ ሀይል የሚሰራ፣ እጄታዉ የማያቃጥል ማቴሪያል ያለው ሲሆን ሶኬቱ ላይ የሀይል መቆጣጠሪያ ፊዉዝ የተገጠመለት ነው። ስፋቱ 40cm (ትልቁ) ነው።
በኤሌትሪክ የሚሰራ ምጣድ
Listed 6 months ago