መልአኩም እንዲህ አላቸው፦እንሆ ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች እነግራችኋለኹና አትፍሩ፤ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኀኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና። ሉቃ 2:10-11 እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሠላም አደረሰን/አደረሳችሁ! በዓሉ የሠላም የፍቅርና የመተሳሰብ ያድርግልን።
Christmas Greeting Message
Listed 6 months ago