Product NameSokany Paystra
Product TitleSOKANY ፓይስትራ ኃይል ቆጣቢ እና ለአጠቃቀም ቀላል
CategoryHealth Beauty
TagsSokany, paystra, hair straightener, ceramic plated, power saving, easy to use, beauty salon, home use, hair care, high heat
BrandSokany
Conditionnull
Descriptionዘመናዊ እና ምቹ አሰራር የመጣው SOKANY ፓይስትራ ኃይል ቆጣቢ እና ለአጠቃቀም ቀላል። ለውበት ሳሎን እንዲሁም በቤትዎ የሚሆን የፀጉርዎን ውበት ለመጠበቅ ተመራጭ። ጤናማና የሚያብረቀርቅ ፀጉር እንዲኖሮት በቤትዎ ሆነው በመጠቀም የፀጉሮን ጤና እና ውበት ይጠብቁ። ceramic plated በመሆኑ ተመራጭ። እስከ 750°f ድረስ የሚግል (ከፍተኝ ሀይል ያለው)።