በኤሌትሪክ የሚሰራ ምጣድ ለፈጢራ፣ ለቂጣ፣ ለአምባሻ እና ለተለያዩ ነገሮች መጋገሪያነት የሚያገለግል ሲሆን ቡና ለመቁላትም ተስማሚ ነው። በአነስተኛ የኤሌትሪክ ሀይል የሚሰራ ሲሆን እጀታው የማያቃጥል እና ሶኬቱ የሀይል መቆጣጠሪያ ፊውዝ የተገጠመለት ነው። ስፋቱ 40cm ነው።
በኤሌትሪክ የሚሰራ ምጣድ
Listed 6 months ago