በኤሌትሪክ የሚሰራ ምጣድ: ለፈጢራ፣ ቂጣ፣ አምባሻ እና ሌሎች መጋገሪያዎች የሚያገለግል፣ እንዲሁም ቡና ለመቁላት የሚመች። በአነስተኛ የኤሌትሪክ ሀይል የሚሰራ፣ የማያቃጥል እጄታ ያለው፣ እና በሶኬቱ ላይ የሀይል መቆጣጠሪያ ፊውዝ የተገጠመለት። ስፋት: 40cm (ትልቁ)። ዋጋ: 3900 ብር።
በኤሌትሪክ የሚሰራ ምጣድ
Listed 6 months ago