የሽንት ቤት መደርደሪያ (Toilet Rack) በትንሽ ቦታ ብዙ ዕቃዎችን መያዝ የሚችልና ቦታ ቆጣቢ ቅባት፣ ሻምፖ፣ መዳኒት፣ ሳሙና የተለያዩ ዕቃዎችን መደርደር ይችላል ሶስት መደርደሪያ ሼልፎች ያሉት እና አልሙኒየም ስለሆነ ከባድ ዕቃዎችንም መሸከም የሚችል ከሽንት ቤቱ በላይ ስለሆነ የማትጠቀሙበትን ቦታ አገልግሎት ላይ ያውላል ቁመቱንም እንደምርጫችሁ ከፍም ሆነ ዝቅ ማድረግ ይችላሉ 3900 ብር
Toilet Rack
Listed 7 months ago